የመጠየቂያ ቅጽ
አዲሱ ክላይማ ዲሲ ቀያሪ ማቀዝቀዣ ጥንቃቄ የተሞላበት ንድፍ ከ40 አመት በላይ ማምረት ልምድ ያካበተ ሲሆን የመርከብ ላይ አየር ማቀዝቀዣዎችን ሀይል ቆጣቢነት ለማሳደግ የተደረገው ፈጠራ ውጤት ነው፡፡ ክላይማ ዲሲ መቀዝቀዣ የሀይል ፍላጎትን 50% በመቀነስ ውሃ በማቀዝቀዝ ይታወቃል፡፡
ከአንድ አየር ማዘቀዝቀዣ ክፍል የሚወጣ የቅዝቃዜ መጠን
ክላይማ ዲሲ ማቀዝቀዣ በሙቀት ጭነት ፍላጎት መሰረት በመካከለኛ ፍጥነት እንዲራ ተደረጎ ፕሮግራም የተደረገ ሲሆን የማመቂያው/የኮምፕሬሰሩ ድግግሞሽ ከ 10,000 እስከ 50,000 ቢቲዩ በመቆጣጠር ይለያያልል፡፡
ልዩ የቀዝቃዛ ውሃ ቀያሪ አማቂ
በባህር ኢንዱትሪ ውስጥ በተለየ መልኩ የክላይማ ቀዝቃዛ ውሃ ቀያሪ ማመቂያ ከልክ ያለፈ ሙቀት እና የሚፈራረቅ የቮልቴጅ አቅርቦት በመከላከል ያለምንም ተጨማሪ ማርገብገቢያ/ቬንቲለተር ሞተር ውስጥ የሚገጠም ነው፡፡
ክላይማ አዋቂ መቆጣጠሪያ (ኢንተለጀንት ኮንትሮል)
የማሞቅና የማቀዝቀዝ ከፍተኛ አቅምን ለመፍጠር በተለየ መልኩ የተዋቀሩ አልጎሪዝሞችን በሚጠቀመው ክላይማ ኢንተለጀንት ኮንትሮል ይታዘዛል፡፡
የተለየ ኢኮ ሞድክላይማ_ሲደብሊውኤስ_ ዲሲ
ክላይማ ዲሲ በልዩ ኢሲኦ ሞድ አማካኝነት የበለጠ ብቃት ይሰጣል፡፡
ኢሲኦ ሞድ ማቀዝቀዣው በማታ ጀነሬተሮቹ በማይሰሩበት ጊዜ በተወሰነ የሀይል አቅርቦት እንዲሰራ ያደርገዋል፡፡
የመጀመሪያ ጭነት የለም
ከላይማ ዲሲ ማዘቅዘዣ ኮኦፕሬተሩን ለማንሳት ምንም አይነት ተጨማሪ ነገሮችን አይፈልግም፡፡