ቺለር - ሲደብሊዩኤስ የብቻ/ሶሎ

የመጠየቂያ ቅጽ

ክላይማ ሲደብሊዩኤስ ሶሎ በመርከብ ላይ ጥሩ የአየር ሁኔታን ለመፍጠር ለመዝናኛ መርከቦች የተነደፈ ሀይል ያለው ሲስተም ነው፡፡ ከአንድ መጠቅጠቂያ ኮምፕሬሰር፣ የኋላ ሳይክል እንደዲፎልት ከ60,000 እስከ 144,000 ቢቲ/ኤች ድረስ የሚገኝ ሲሆን ሲፈልግዎ እንዲያቀዘቅዝ የሚያደርግ በመሆኑ ሲደብሊዩኤስ ሶሎ ቁመቱ ከ55 ጫማ እስከ 30 ሜ ለሆኑ መርቦች አይነተኛ መፍትሔ ነው፡፡

ጉልበት
ክላይማ ሲደብሊዩኤስ ሶሎ በመርከብ ላይ ጥሩ የአየር ሁኔታን ለመፍጠር ለመዝናኛ መርከቦች የተነደፈ ሀይል ያለው ሲስተም ነው፡፡ ከአንድ ኮምፕሬሰር፣ የኋላ ሳይክል እንደዲፎልት ከ60,000 እስከ 144,000 ቢቲ/ኤች ድረስ የሚገኝ ሲሆን ስፈልግዎ እንዲያቀዘቅዝ የሚያደርግ በመሆኑ ሲደብሊዩኤስ ሶሎ ቁመቱ ከ55 ጫማ እስከ 30 ሜ ለሆኑ መርከቦች አይነተኛ መፍትሔ ነው፡፡

መጠን
በቬኮ በመርከብ ላይ ምን ያህል ጭነት ይጫን የሚለው ችግር እንደሆነ እናውቃን፣ ለዚህም ነው ንድፋችን ሁልጊዜ በተቻለው አነስተኛ መጠን ቦታ ላይ ከባድ ጉልበት ያለው ሲስተም መግጠም ላይ የሚያተኩረው፡፡ ክላይማ ሲደብሊዩኤስ ሶሎ ሲስተም ካሉት መፍትሄዎች ሁሉ የተሻለ ሆኖ የተነደፈ ነው፡፡

ጥራት
የክላይማ ልዩ የቁጥጥር ሚስጥር የሲደብሊዩኤስ ሶሎን የሲተም አሰራርን አስተማማኝነት በማጎልበት ሁሉንም ዋና ዋና መለኪያዎች ይከታተላል ይቆጣጠራል፡፡ የባህር ውሃ ኮንዴንሰር እና ከዛ ጋር የተያያዘ የባህር ውሃ ሰርኪዩት ወይም ማኒፎልዶች በባህር ውሃ እንዳይገባባቸው ተደርጎ በባህር ደረጃ የተሰሩ ናቸው፡፡ የንፁህ ውሃ ሰርኪዩት በመዳብና በማይዝግ ብረት የተሰራ ሲሆን መጠቅጠቂያው በፀረ ንዝረት ላይ ይገጠማል፡፡

ብቃት
ሁሉም ሲደብልዩኤስ ሶሎዎች በቀያሪ ነጂዎች/ኢንቨርተር ድራይቨሮች ላይ ይገኛሉ የክላይማ የተለየ የቀዘቀዘ ውሃ ኢንቨንተሮች የመጀመሪያውን ሙሉ በሙሉ ያስወግዱና የሲደብልዩኤስ አካሎች የሀይል ፍጆታ እስከ 30% ድረስ እንዲቀንስ ያደርጋል፡፡

Specifications :

  • ክብደት:- :
  • ቁመት:- :
  • ስፋት:- :
  • የቅዝቃዜ ሁኔታ:- :
  • :