ኬኬ10

የመጠየቂያ ቅጽ

ኮለር ሲኦ.  ለጀነሬተር ስርአትና ለተገጣጣሚዎቹ ከአንድ የሚመነጭ ሀላፊነት ይሰጣል፡፡ ሙሉ ጀነሬተሩና ተገጣጣሚዎቹ ዋና ቁሳቁስ መሆናቸው የተረጋገጡ በፋብሪካ የተገነቡና አመራረታቸው የተረጋገጡ ናቸው፡፡ ለሁሉም ተመሳሳይ ናቸው

የአንድ አመት ዋስትና ሁሉንም ስርአቶችና ሁሉንም ተገጣጣሚዎችን የሚሸፍን፡፡
የመካኒክ መቆጣጠሪያ
የጫጫታና ንዝረት መከላከያ
የዋናው መስመር ሰርኪዩት ማብሪያ ማጥፊያ.
ባለ 45 ሴ ራዲያተር የተገጠመለት
ለቬንቲሌተርና ለሚሽከረከሩ አካላት የመከላከያ ማስኬሪያ
የዝርጋታና የአጠቃቀም መመሪያ

የአልተርኔተር ገጽታዎች:-
ባለ12 ቮ የቻርጅና ሞተር ማስነሻ ዲናሞ

የነዳጅ ፍጆታ፡ 
በ100% ጭነት:  በሰአት 3.2 ሊ
75% ጭነት:  በሰአት 2.7 ሊ
50% ጭነት: በሰአት 2.2 ሊ

Specifications :

  • ዋና ተመን:- :
  • የተዘጋጀ ተመን:- :
  • ሄርዝ:- :
  • የአልተርኔተር አይነት:- :
  • የሞተር አምራች:- :
  • የሞተር ሞዴል:- :
  • የሲሊንደር አቀማመጥ:- :
  • በተተመነው አርፒኤም ያለው ከፍተኛ ጉልበት:- :
  • :

Available in :

  • ኢትዮጵያ