ትንሹ ማዞኪያ መጠቅጠቂያ - ሚኒስታር

የመጠየቂያ ቅጽ

ሚኒስታር ባለአንድ ምላጭ መጫኛ መኪና በሀይድሮሊክ የሚንቀሳቀሰው መሰብሰቢያ በተበየደ ብረት የተሰራና ሙሉ በሙሉ የታሸገ ነው፡፡ እሱም ባለ 4 ድርብ ተግባር ሀይድሮሊክ ሲሊንደሮች የሚሰራ ባለአንድ ምላጭ የተገጠመለት ሲሆን ወረቀቶችን ካርቶኖችን ፕላስቲኮችና ብስባሾችን ለመሰብሰብ አይነተኛ መሳሪያ ነው፡፡

ፍራቴሊ ማዞኪያ በፍሮስኖን በሚገኝ ፋብሪካ ውስጥ ስራውን 1967 ጀመረ፡፡
በ70ዎቹ መጀመሪያ ላይ ከስነ ምህዳር ጋር የሚመጥን ከሆነ ከ 40 አመት በላይ ልምድ ተለዋዋጭነት፣ ጥራት እና አዳዲስ ነገሮችን መፍጠሩ ለድርጅቱ ለቆሻሻ ማጓጓዣ የሀገር ውስጥ የአለም አቀፍ ገበያ ፍላጎት ለማርካት የሚያስችለው ሙያ እና ልምድ እንዲኖው አድርጎታል፡፡
ጥራት ያላቸውን እቃዎች ለማቅረብ ፍራቴሊ ማዞኪያ በአይኤስኦ 9001 (ኢድ.2008) መሰረት አግባብነት ያላቸውን ቁሳቁሶች የሚያመርት ሲሆን ከ1998 ጀምሮ የምስክር ወረቀት ያገኘ ሲሆን እንዲሁም በአይኤስኦ 14001 መሰረት ለአካባቢ አያያዝ ስርአት በ2004 የብቃት ማረጋገጫ አግኝቷል፤
በተጨማሪም ሁሉም የአመራረት ሂደት የሲኢ ደንቦችን የሚያሟሉ ናቸው ምርቶቹም በማሽን መመሪያ እና በዩኤንአይ ኢኤን 1501 መሰረት የተረጋገጡ ናቸው፡፡

ማስተካከያዎች:-
- ለቆሻሻ መያዣ መጫኛ ተንቀሳቃሽ የኤሌክትሮኒክ መቆጣሪያዎች
- አውቶማቲክ የቆሻሻ ገንዳዎችን አጣብቆ መያዣ
- የቆሻሻ ገንዳዎች ስታብላይዘር
- ከቆሻሻ መያዣ ማንሻ ጋር የቆሻሻ ገንዳ ማንሻ ተካቷል
- መለያና የጭነት ክፍል
- የቀለም መቆጣጠሪያና የቪድዮ ካሜራ
- በአሽከርካሪው ጋቢና ውስጥ የመቆጣጠሪያ ክፍልና የመረጃ መያዣ ጭነቶችን ለመቆጣጠር ከሚያስችሉ ስርአቶች ጋር የተናበበ ነው፡፡

ደረጃውን የጠበቀ መሳሪያ

- ደረጃውን የጠበቀ የቆሻሻ ገንዳ ማንሻ እስከ 1700 ሊትር የሚይዝ
- ወደ ትልቅ ተሽከርካሪ የሚያራግፍ

Specifications :

  • የአካል ይዘት:- :
  • ሻንሲ:- :
  • ኤምቲቲ:- :
  • :

Available in :

  • ኢትዮጵያ