አየር ማጣሪያ (ኤር ኮንዲሽነር)

SiteID: 5
Category: C
lnggcode: am
id:10

ቺለር - ሲደብሊዩኤስ የብቻ/ሶሎ

ክላይማ ሲደብሊዩኤስ ሶሎ በመርከብ ላይ ጥሩ የአየር ሁኔታን ለመፍጠር ለመዝናኛ መርከቦች የተነደፈ ሀይል ያለው ሲስተም ነው፡፡ ከአንድ መጠቅጠቂያ ኮምፕሬሰር፣ የኋላ ሳይክል እንደዲፎልት ከ60,000 እስከ 144,000 ቢቲ/ኤች ድረስ የሚገኝ ሲሆን ሲፈልግዎ እንዲያቀዘቅዝ የሚያደርግ በመሆኑ ሲደብሊዩኤስ ሶሎ ቁመቱ ከ55 ጫማ እስከ 30 ሜ ለሆኑ መርቦች አይነተኛ መፍትሔ ነው፡፡

Specifications :

  • ክብደት:-:
  • ቁመት:-:
  • ስፋት:-:
  • የቅዝቃዜ ሁኔታ:-:
  • :

ሲደብልዩኤስ ኢንቨንተር ሲሪ ዲሲ50

አዲሱ ክላይማ ዲሲ ቀያሪ ማቀዝቀዣ ጥንቃቄ የተሞላበት ንድፍ ከ40 አመት በላይ ማምረት ልምድ ያካበተ ሲሆን የመርከብ ላይ አየር ማቀዝቀዣዎችን ሀይል ቆጣቢነት ለማሳደግ የተደረገው ፈጠራ ውጤት ነው፡፡ ክላይማ ዲሲ መቀዝቀዣ የሀይል ፍላጎትን 50% በመቀነስ ውሃ በማቀዝቀዝ ይታወቃል፡፡

Specifications :

  • ክብደት:-:
  • ቁመት:-:
  • ስፋት:-:
  • የቅዝቃዜ ሁኔታ:-:
  • :

ማቀዝቀዣ - ሱደብሊዩኤስ ሞጁል

ድፍንና ጉልበት ያለው ክላይማ ሲደብልዩኤስ ሞጁል ከ 60 ጫማ እስከ 50 ሜትር እና ከዛ በላይ ለሆኑ መርከቦች አይነተኛ መፍትሄ ነው፡፡ ከማይዝግ ብረት ፍሬን የተሰራ ማቀፊያ ማደንደኛዎች/ኮንዴንሰሮችና ማኒፎልዶችን ለባህር ውሃና ክላይማ ሲደብልዩኤስ ፈሳሽ የማያስተላልፍ መሆኑን ለማረጋገጥ የሚያስችል ንፁህ ውሃ የሚሽከረከርበት በውስጡ የተገነባ ሞጁላር ሲስተም አለው፡፡

Specifications :

  • ክብደት:-:
  • ቁመት:-:
  • ስፋት:-:
  • የቅዝቃዜ ሁኔታ:-:
  • :

ኤቫ ስሬ አራጋቢ ሽቦ

አዲሶቹ ኤቫ አራጋቢ ሽቦዎች በንድፍና በአሰራር የባህር ላይ አየር ማጣሪያ ሲስተም ማምረቻ የ 25 ዓመት ልምድና እውቀት ውጤት ናቸው፡፡ አዲሶቹ የኤቫ ስሪታችን የባህር ላይ አየር ማጣሪያ ሲስተም ቁልፍ ችግሮችን የፈቱ ናቸው፡፡ እነዚህም የቀዘቀዘን ውሃ በአግባቡ ማስወጣትና የወናፉ አቀማመጥና ብቃት እንዲጨምር እና ጫጫታና ንዝረት እንዲቀንስ አድርገዋል፡፡

Specifications :

  • ክብደት:-:
  • ቁመት:-:
  • ስፋት:-:
  • የቅዝቃዜ ሁኔታ:-:
  • :

ስፕሊት ታይፕ ኤሲ

ክላይማ ስፕሊት ኤምኬ3 ውስን ቦታ ላይ አከቺ የሆነ ራሱን የቻለ አየር ማቀዝቀዣ ሲሆን ሲስተሙ በ 2 የተለያዩ ቦታዎች ላይ ተከፍሎ አንዱ ወደ ኢቫፖሬተሩ ሁለተኛው ወደ አየር ማመቂያው በመሄድ የሚሰራ ሲሆን ይህም ከአንደኛው አይነት በርቀት መግጠም የሚቻል ነው፡፡

Specifications :

  • ክብደት:-:
  • ቁመት:-:
  • ስፋት:-:
  • የቅዝቃዜ ሁኔታ:-:
  • :

ኮምፓክት - ራሱን የቻለ ኤሲ

ክላይማ ኮምፓክት ኤምኬ3 እና ክላይማ ኮምፓክት ኢኤፍ ራሳቸውን የቻሉ አየር ማቀዝቀዣዎች አንድ ወይም ጎን ለጎን ያሉ ክፍሎችን በጥሩ ሁኔታ የሚያቀዘቅዙ ናቸው፡፡ ሁሉም ኤምኬ3 እና ኢኤፍ ለመርከብ አሰራር እንዲውሉ ተደርጎ ንድፍ የተደረጉ ሲሆን ከውሃ ማቀዝቀዣ ኮንዴንሰሮች ጋር እንዲሰሩ ተደርገው በጣም በተዋጣለት ንድፍ ከፍተኛ ጉልበት ያላቸው ወናፎች እና የስነ ምህዳር ማቀዝቀዣ ያላቸው በሪቨርስ ሳይክል አማራጭ ሳይክል የሚደርሱ ናቸው፡፡

Specifications :

  • ክብደት:-:
  • ቁመት:-:
  • ስፋት:-:
  • የቅዝቃዜ ሁኔታ:-:
  • :